የማስታወቂያ ሰሌዳ

sector logo

ማስታወቂያ

ቀን /date: 2017-03-20

በዚህ ሲስተም ዉስጥ የተጠቀምናቸው ምስሎች ፊርማዎች እንዲሁም የሰው ስሞች ህጋዊና የጉራጌ ዞን ሳንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምርያ ባለሞያዎችና በስሩ የሚገኙ መዋቅሮች ባለሞያውች  ፊርማ ማህተም እንዲሁም ፎቶ መሆኑን እንገልጻለን ። በመሆኑም በዚህ ሲስተም ውስጥ የምንለዋወጣቸው የትኞቹም የመረጃ ልውውጦች ህጋዊና ተገቢውን ፕሮቶኮል የተሟላላቸው በመሆናቸው ማንኛውም በዚህ ሲስተም በኩል የሚደረግ የሚደረግ የደብዳቤ ልውውጥ ህጋዊ በመሆኑ ተጠያቂነት ያለበት መሆኑን እናሳስባለን። 
                                  እናመሰግናለን

ጉራጌ ዞን ሳይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ
sector stump